የዘዌ ምንጭ የፀሃይ ጮራ ሥለመሆኑ

 

ጥንት የግሪክ ሰዎች (1ኛ) በባቢሊዮን 360 እለት ላይ 5.25 እለት ጨምረዉ ወደ አማካይ ፀሃይ ዓመት 365.25 እለት የለወጡት 5500 ዓመተ ፍዳ ላይ ነበር፡፡ ተጨማሪዉ 5.25 እለት በኢትዮጵያ ቀን መቁጠሪያ ላይ ከነሐሴ ወር ቀጥሎ 5 እና 6 እለት ይዞ የተካተተዉ ጳጉሜ እጅግ ዘመናዊ ነዉ፡፡ (2ኛ) ከፀሃይ የሚቀዳዉን የባቢሊዮን 360 ዘዌ ተጠቅሞ የሰሜንና ደቡብ ሰፊ ሞቃት ምድረ ሰማይ ፀሃይ መመላለሻ መስመሮች ሰኔ 14 (ትሮፒካል ካንሰር፡- ከ23.5°ምሥረቅ ሰሜን ሞቃት ወደ 156.5° ምዕራብ ሰሜን ሞቃት የተዘረጋ መስመር) እና ታህሳስ 12 (ትሮፒካል ካፕሪኮረን፡-ከ203.5°ምዕራብ ደቡብ ሞቃት ወደ 336.5° ምሥራቅ ደቡብ ሞቃት የተሰመረ) መሆናቸዉን ፓረማኒደስ የፈጠረዉ እዛዉ 5500 አመተ ፍዳ ዉስጥ ነዉ፡፡

 

 

Design By: 0913511849