የ3 ምድብ 4 ዓ.ም፤ዓ.ዶ እና ዓማካይ የፀሃይ ዓመት

2.1.          የ3 ምድብ 4 ዓ.ም፤ ዓ.ዶ እና ዓማካይ የፀሃይ አመት

የ3 ምድብ 4 ዓመት ማለት ዓመተ ምህረት እና ዓኖ ዶሚኒ ከኢትዮጵያ ቀንመቁጠሪያ አንፃር የየራሳቸዉ መነሻና እና ማብቂያ የወርእለት ፍፁም መታወቃቸዉን ብቻ ሳይሆን እያንዳንዳቸዉ ከዓማካይ የፀሃይ ዓመት 365.25 እለት እንዴት እንደተፈጠሩ የሚያሳይ አዲስ ሰንጠረዥ መፈጠሩን የሚያስገነዝብ ነዉ፡፡

2.1.1.     የ3 ምድብ 4 ዓ.ም እና አኖ ዶሚኒ

ሰንጠረዥ 2.1፡ የ3 ምድብ 4 ዓ.ም ፤ዓ.ዶ እና ዓማካይ የፀሃይ አመት፡፡

 

ምድብ ዓመት  

 ዓመተ ምህረት

አኖ ዶሚኒ

የ3ምድብ 4 ዓመት እና እለት

 

መነሻ              

ማብቂያ       

መነሻ             

ማብቂያ          

ዓ 

እ    

ጠእ = ዓxእ

 
 

አንድ

መስከ 1

ጳጉሜ 5

ሰብቴ 12

ሰብቴ 10

1

365

365

 

ሁለት

መስከ 1

ጳጉሜ 5

ሰብቴ 11

ሰብቴ 10

2

365

730

 

ሦሥት

መስከ 1

ጳጉሜ 6

ሰብቴ 11

ሰብቴ 11

1

366

366

 

ድምር

4

 

1461

 

                        ዓማካይ የፀሃይ ዓመት               

365.25

 

ምንጭ፡ ፋሲል (2005፡46)፡፡

 

የሦሥት ምድብ ዓራት ዓመት፡-

ምድብ አንድ ማለት ዓመተ ምህረት መስከረም 1 ላይ ጀምሮ ጳጉሜ 5 ላይ ሲያበቃ፤ ዓኖ ዶሚኒ ሰብቴምበር 12 ላይ ጀምሮ ሰብቴምበር 10 ላይ የሚያበቃዉ እያንዳንዳቸዉ 365 እለት የያዘ 1 ዓመት ይዘዉ መሆኑን የመጀመሪያዉ ረድፍ ያሳየናል፡፡

ምድብ ሁለት ማለት ዓመተ ምህረት መስከረም 1 ላይ ጀምሮ ጳጉሜ 5 ላይ ሲያበቃ፤ ዓኖ ዶሚኒ ሰብቴምበር 11 ላይ ጀምሮ ሰብቴምበር 10 ላይ የሚያበቃዉ፤ እያንዳንዳቸዉ 365 እለት የያዘ  2 ዓመት ይዘዉ መሆኑን የሰንጠረዡ ሁለተኛ ረድፍ ያሳየናል፡፡

ምድብ ሦሥት ማለት ዓመተ ምህረት መስከረም 1 ላይ ጀምሮ ጳጉሜ 6 ላይ ሲያበቃ፤ ዓኖ ዶሚኒ ሰብቴምበር 11 ላይ ጀምሮ ሰብቴምበር 11 ላይየሚያበቃዉ እያንዳንዳቸዉ 366 እለት የያዘ 1 ዓመት ይዘዉ መሆኑን የሰንጠረዥ2.1 መጨረሻ ረድፍ ያሳየናል፡፡

2.1.2.     ዓማካይ የፀሃይ ዓመት

ዓማካይ የፀሃይ ዓመት እለት ማለት አጠቃላይ የእለት ብዛት ለዓመት ብዛት ተካፍሎ የሚገኝ ጊዜ ማለት ነዉ፡፡በመሆኑም ዓማካይ የዓመተ ምህረት ዓመት 365.25 እለት ሁኖ የተገኘዉ ከምድብ አንድ ዓመት መስከረም 1 እስከ ምድብ ሦስት ጳጉሜ 6 ድረስ የሚገኝ ዉን 1461 እለታት (365+670+366) ለ4 ዓመት በማካፈል ነዉ፡፡

በተመሳሳይ ሁኔታ ዓማካይ የአኖዶሚኒ ዓመት 365.25 እለት ነዉ፡፡ምክንያቱም ከምድብ አንድ ዓመት መነሻ ሰብቴምበር 12 እስከ ምድብ ሦስት ማብቂያ ሰብቴምበር 11 ድረስ የሚገኙትን 1461 ቀርፋፋ እለታት (365+670+366) ለ4 አኖ ዶሚኒዎች በማከፈል የተገኘ ዉጤት 365.25 እለት በመሆኑ ነዉ፡፡በመሆኑም ምድር በየ24 ሰዓት እየፈጠነች እና እየተንቀረፈፈች በመሾር ፀሃይን ለመዞር የሚወስድባት ጊዜ 365.25 እለት ወደያና ወዲህ የማይል የፀሃይ ዓመት ህግ መሆኑን ከላይ የተመለከተዉ ሰንጠረዥ 2.1 አምስተኛ ረድፍ ያሳየናል፡፡

Design By: 0913511849