የየዓመቱ 6 ሰዓት አራት መካከለኛ እናከፍተኛ ተቃራኒ ወቅቶች አፈጣጠር

የየዓመቱ ሥድስት ሰዓት አራት መካከለኛ ተቃራኒ ወቅቶች (ረጅምና አጭር ቀን) እና ከፍተኛ ተቃራኒ ወቅቶች (እጅግ ረጅምና አጭር ቀን) የሚከሰቱት ምድር በየ24 ሰዓት እየፈጠነች እና እየተንቀረፈፈች ፀሃይን በየ365.25 እለት ስትዞርበተለያየርቀት አራት ጊዜ ለአፍታእያረፈች መሆኑንየሚመለከት እጅግ የረቀቀ የጊዜ አጠናን ዘዴ ነዉ፡፡ እንዲሁም ይህ ዘዴምድራችን 6 የብርሃን ዞኖችይዛየተፈጠረችዉበወቅቶችመፈራረቅ የተነሳ መሆኑንም ይመለከታል፡፡ምድር ከፀሃይ እምብርት በ148፣800፣000 ኪሎሜትርርቀት አራት ጊዜ ለአፍታየምታርፍባቸዉ ቦታዎች፡- ምሥራቅ፤ ሰሜን፤ ምዕራብ እና ደቡብ  ናቸዉ፡፡ ወቅቶች የተፈጥሮ ስጦታ ናቸዉ፡፡

ምድር ከፀሃይ እምብርት ምሥራቅ ለአፍታየምታርፈዉ የፀሃይ ብራሃን በምዕራብ ምሥራቅ ሰሜን ሰፊ ሞቃትና ፈጣን ምደር መመለሻ መስመር ላይ (156.5°ምዕሰ እና 23.5°ምሥሰ) ወይም ሰኔ 14 ላይ ስታርፍ ነዉ፡፡ ምሥል 4.1(ሀ)ን ይመልከቱ፡፡ በዚህ ምሥል 6ቱን የብርሃን ዞኖችዉበትእንመለከታለን፡፡ በመሆኑም ዞን አንድ የምዕራብ ምሥራቅ ሰሜን ጠባብ ቀዝቃዛ በረዶሜዳ ሲሆን ሙሉበሙሉ 24 ሰዓት ብርሃን ነዉ፡፡ ዞን ሁለት የምዕራብ ምሥራቅ ሰሜን ጠባብ ቀዝቃዛና ቀርፋፋ ክፍል ሲሆን እጅግ ረጅም ቀን ያገኛል ( 24 ሰዓት በታች እና ከ13.35 በላይ)፡፡ ዞን ሦሥት የምዕራብ ምሥራቅ ሰሜን ሰፊ ሞቃትና ፈጣን ክፍል ሲሆን ረጅም ቀን ያገኛል (13.35 ሰዓትና በታች እና ከ12 በላይ) ፡፡ የምድር ወገብ 12 ሰዓት ቀን ሁሎይዉላል፡፡ በመሆኑም ዞን አራት የምዕራብ ምሥራቅ ደቡብ ሰፊ ሞቃትና ፈጣን ክፍል ሲሆን አጭር ቀን ያገኛል (12 ሰዓትና በታች እና ከ10.25ና በላይ) ፡፡ ዞንአምሥት የምዕራብ ምሥራቅ ደቡብ ጠባብ ቀዝቃዛና ቀርፋፋ ክፍል ሲሆን እጅግ አጭር ቀን ያገኛል ( ከ10.25 ሰዓት በታች እና ከ0 በላይ)፡፡ ዞን ሥድስት የምዕራብ ምሥራቅ ደቡብ ጠባብ ቀዝቃዛ በረዶሜዳ ሲሆን ሙሉበሙሉ ብርሃን አያገኝም፡፡

የዞን 2 እና የዞን 5 እጅግ ረጅም እና አጭር ቀን የወር እለት ጁን 21 ሲሰኝ፤ የዞን 3 እና የዞን 4 ረጅም እና አጭር ቀን የወር እለት ግን ሰኔ 14 ይሰኛል፡፡ ዞን 1 እና ዞን 2 ሰዉስለማይኖርባቸዉ የጊዜ መመዝገቢያ አሰራር መሳሪያ የላቸዉም፡፡

 

የዓመቱአራትሩብ ዓመት መካከለኛ እና ከፍተኛ ተቃራኒ ወቅቶች እንዴት እንደሚፈጠሩ ምሥል 4.1 ያሳየናል፡፡ የዓመቱመጀመሪያ ሩብ ዓመት መካከለኛ ተቃራኒ ወቅቶች ክረምት በዞን 3 (ከረጅም ቀን ወደ 12 ሰዓት ቀን) እና በጋ በዞን 4 (ከአጭር ቀን ወደ 12 ሰዓት ቀን) ዉስጥ ከሰኔ 14 ማብቂያ እስከ መስከረም 13 ድረስ እና ሁለቱ ከፍተኛ ተቃራኒ ወቅቶች ሰመር በዞን 2( ከእጅግ ረጅም ቀን ወደ 12 ሰዓት ቀን) እና ዊንተር በዞን 5 (ከእጅግ አጭር ቀን ወደ 12 ሰዓት ቀን) ዉስጥ ከጁን 21 ማብቂያ እስከ ሰብቴምበር 23 ድረስ የሚከሰቱት ምደር በየ24 ሰዓት እየፈጠነችና እየተንቀረፈፈች በመሾር 94.064ኛዉ እለት ላይ ከፀሃይ እምብርት ቀጥታ ሰሜን ለአፍታስለምታርፍመሆኑን ምሥል ለ ያሳየናል፡፡

የዓመቱ ሁለተኛሩብ ዓመት መካከለኛ ተቃራኒ ወቅቶች መፀዉ በዞን 3 (ከ12 ሰዓት ቀን ወደ አጭር ቀን) እና ፀደይ በዞን 4( ከ12 ሰዓት ወደ ረጅም ቀን) ዉስጥ ከመስከረም 13 ማብቂያ እስከ ታህሳስ 12 ድረስ እና  ከፍተኛ ተቃራኒ ወቅቶች አዉተመን በዞን2 (ከ 12 ሰዓት ቀን ወደ እጅግ አጭር ቀን) እና ስፕሪነግ በዞን 5 (ከ12 ሰዓት ቀን ወደ እጅግ ረጅም ቀን) ዉስጥ ከሰብተምበር 13 ማብቂያ እስከ ደሴምበር 21 ድረስ የሚከሰቱት ምደር በየ24 ሰዓት እየፈጠነችና እየተንቀረፈፈች በመሾር 89.061ኛዉ እለት ላይ ከፀሃይ እምብርት ቀጥጣምዕራብ ለአፍታበማረፉ መሆኑን ምሥል ሐ ያሳየናል፡፡

የዓመቱሦስተኛሩብ ዓመት መካከለኛ ተቃራኒ ወቅቶች በጋ በዞን 3 (ከአጭር ቀን ወደ 12 ሰዓት ቀን) እና ክረምት በዞን 4 (ከረጅም ቀን ወደ 12 ሰዓት ቀን) ዉስጥ ከታህሳስ 12 ማብቂያ እስከ መጋቢት 12 ድረስ  እና  ከፍተኛ ተቃራኒ ወቅቶች ዊንተር በዞን 2 (ከእጅግአጨር ቀን ወደ 12 ሰዓት ቀን) እና ሰመር በዞን 5 (ከእጅግ ረጅም ቀን ወደ 12 ሰዓት ቀን) ዉስጥ ከዴሰምበር 21 ማብቂያ እስከ ማርች 21 ድረስ የሚከሰቱት  ምደር በየ24 ሰዓት እየፈጠነችና እየተንቀረፈፈች በመሾር 90.062ኛዉ እለት ላይ ከፀሃይ እምብርት ቀጥጣደቡብ ለአፍታበማረፉ የተነሳ መሆኑን ምሥል መ ያሳየናል፡፡

በመጨረሻየዓመቱ አራተኛ ሩብ ዓመት መካከለኛ ተቃራኒ ወቅቶች ፀደይ በዞን 3 (ከ12 ሰዓት ወደ ረጅም ቀን) እና መፀዉ በዞን 4 (ከ12 ሰዓት ወደ አጭር ቀን) ዉስጥ ከመጋቢት 12 ማብቂያ እስከ ሰኔ 14 ድረስ እና ከፍተኛ ተቃራኒ ወቅቶች ስፕሪነግ በዞን 2 (ከ12 ሰዓት ወደ እጅግ ረጅም ቀን) እና አዉተመን በዞን 5 (ከ12 ሰዓት ወደ እጅግ አጭር ቀን) ዉስጥ ከማርች 21 ማብቂያ እስከ ጁን 21 ድረስ የሚከሰቱት ምደር በየ24 ሰዓት እየፈጠነችና እየተንቀረፈፈች በመሾር 92.063ኛዉ እለት ላይ ከፀሃይ እምብርት ቀጥጣምሥራቅ ለአፍታስለምታርፍመሆኑን ምሥል ሀ ያሳየናል፡፡

የየዓመቱ አራት መካከለኛ እና ከፍተኛ ተቃራኒ ወቅቶች እጅግ ረቂቅ ናቸዉ፡፡ በመሆኑም የጳጉሜ 6ን እና ሰብቴምበር 11ን ሥድስት ሰዓት ብቻሳይሆንየአንፃራዊ ወቅት ጊዜ አጠናን ዘዴየማያዉቅሰዉወቅቶች ምን ማለት እንደሆኑሊገነዘባቸዉአይችልም፡፡የዓመቱ 1ኛ፤2ኛ፤3ኛ እና 4ኛ መካከለኛ እና ከፍተኛ ተቃራኒ ወቅቶች ከማይመዘገቡት የጳጉሜ 6 እና ከሰብቴምበር 11 ሥድስት ሰዓት ዉስጥ ለ1.54፤1.46፤1.48 እና 1.51 ሰዓት ይዘዉ መሆኑን ምሥል 4.1 ያስገነዝባል፡፡

የአንፃራዊ ወቅት ጊዜ አጠናን ዘዴ በአንድ ቦታ ላይ በሚከሰት የወቅት ቀን ሰዓት እና እለት ቁጥር መካከከልየሚታዉን መስመራዊ ቅን ግኑኝነት ይመለከታል፡፡

Design By: 0913511849